ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
Description
የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ
በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በሚያዚያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 23 ላይ የወጣ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም በ16/08/2018 ዓም ተዘግቶ በ 17/08/2018 ዓ.ም ይከፈት የነበረው 5 የስራ ቀናት በመጨመር እስከ 23/08/2018 ዓ.ም እንዲራዘምልን እየጠየቅን በዚህም መሰረት ጨረታው የሚዘጋው በ23/08/2018 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መሆኑን ሆኖ በ24/08/2018 ዓ.ም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መሆኑን እንገልፃለን።
ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69de31040a538aad95000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-01
- Publishing entity: Kemise City Administration Urban and Infrastructure Development Office
- Published: Apr 27, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.