የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡-
- የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣
- ልዮ ልዩ የጽህፈት መሳሪያ፣
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- የጽዳት ዕቃዎች፣
- የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም
- የሰፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 79 46 41 82 /09 18 75 30 64 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።
የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Publishing entity: Setiti Humera City FEDB
- Published: Apr 27, 2026
Documents
Categories
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherSport Materials and EquipmentMusical InstrumentsShoes and Other Leather ProductsAmharic2merkatoSetiti Humera City FEDBAmhara
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.