የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በጥቅል ስም የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. የተለያዩ ብረታብረትና ዲዛ

2. አሮጌ የፋብሪካ ዕቃዎች

3. አሮጌ ጎማዎች

በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ ቁጥር (tin ) የተሰጣቸው መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ 2% በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ (cpo ) ከጨረታ ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።

5. የጨረታው ሳጥን በ11ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

6. በተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ሙሉ በሙሉ ከጨረታ ያሳግዳል።

7. ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ከላይ የተጠቀሱትን አስፈላጊ መረጃዎች አሟልተው ባልተገኙ ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ውጭ ይደረጋሉ።

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 046 335 0901 (09 12 87 34 67) ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-09
  • Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders