በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 03/2018

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ ፣ ሎት2፣ የተሽከርካሪ ጎማ ፣ ሎት3. የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 4. ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት5. ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው።

4. የሚሞሉት ዋጋ ከብር 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ለእስቴሽነሪ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ብቻ፣ ለተሽከርካሪ ጎማ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ ብቻ ፣ ለግንባታ እቃዎች 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ ፣ ለኤሌክትሮኒክስ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ ብቻ እና ለደንብ ልብስ 3,000 / ሶስት ሺህ ብር/ ብቻ በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።

9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና /ኦሪጂናል/ እና ቅጂ /ኮፒ/ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 05/09/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላፊ ክፍል በቢሮ ቁጥር1 በ05/09/2018 ዓ.ም. ጠዋት 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

11. ተጫራቹ የዕቃውን ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን/ በማሟላት ዕቃው የተመረተበትን ሀገር የአምራቹን መረተበትን ሀገር የአም ስም፣ የዕቃውን ሞዴልና የመሳሰሉትን አካቶ መሙላት ይጠበቅበታል።

12. ውድድሩ በሎት ድምር ዋጋ ወይም በነጠላ ዋጋ ሊሆን ይችላል።

13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 022 472 0080 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-13
  • Publishing entity: North Shewa Zone Berhet Woreda FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders