አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሱ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ለጀመሪያ  ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው  ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረት ዓይነት/ የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታው የሚከናወንበት

 

ከተማ

 ክ/ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

መሳፍንት አለበል

መሳፍንት አለበል

በላይ ዘለቀ

ባህርዳር

አጼቲወድሮስ

 -

11

2847 ካሬ ሜትር

 

ባህኢፖ/0296/12

 

የፋብሪካ ህንጻ

 

15,281,685.94

 

ንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም.

ከጠዋቱ 3-4 ሰዓት

 

አማራ ባንክ ባህርዳር ትሪከት ጽ/ቤት\ (ባህርዳር )

2

አበበ መልኬ

ታረቀኝ

አበበ መልኬ

ታረቀኝ

ቡሬ

ቡሬ

 -

 -

04

200 ካሬ ሜትር

 

8724/2008

 

የመኖሪያ ቤት

 

5.905.629.87

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም.

ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት

 

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

3

ዘጌ ትሬዲንግኃ/የተ/የግ/ማህበር

አዲሱ ፈንታ

 

ቦሌ መድሐኒያለም

ባህርዳር

 

ጠና

 

 -

16

10,000 ካሬ ሜትር

33730/09

የፋብሪካ ህንጻ

 

101,761,561.54

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም.

ከሰአት በኋላ ከ8-9 ሰአት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

ኤፍታ ኢንዱስትሪያል

ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር

ቦሌ መድሃኒያለም

 

ባህርዳር

 

ጣና

 

 -

16

10,000 ካሬ ሜትር

 

ባሃኢፓ/0037/09

 

ያልተጠናቀቀ የፋብሪካ ህንጻ

80,724,619.07 

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

ከሰአት በኋላ ከ9-10  ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

4

ፀሃይ አድማስ

ፈንታሁን

ፀሃይ አድማስ

ፈንታሁን

ዳንግላ

 

ዳንግላ

 

 -

 -

01

210 ካሬ  ሜትር

 

513/ፀ/143

የመኖሪያ ቤት

2,040,821.23

 

ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም -

ከጠዋቱ 3-4 ሰዓት

 

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

5

ሀይማኖት ፈቃዴ

ቢሻው

ሀይማኖት ፈቃዴ

ቢሻው

ባህርዳር

 

 

ባህርዳር

 

 -

11

200 ካሬ  ሜትር

 

30/07/05

መኖሪያ

8,095.805.05

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም -

ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት

 

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

6

ዩሴፍ ነጋ ጌቱ

ዩሴፍ ነጋ ጌቱ

ባህርዳር

ቡሬ

ቡሬ

 -

 -

6300 ካሬ  ሜትር

BIAIP/006/2012

ፋብሪካ

20,003,475.78

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

ከሰአት በኋላ ከ8-9  ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

7

አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በላይነሽ ብርሃኑ ገ/ ህወት

 

በላይ ዘለቀ

 

አፄ ቴዎድሮስ

 

ባህርዳር

 -

 -

300 ካሬ  ሜትር

አፄቴ/9726/2015

መኖሪያ

22,312,051.97

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

ከሰአት በኋላ ከ9-10 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪከት ጽ/ቤት (ባህርዳር )

8

ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል

ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል

አዲስ አበባ

 

አቃቂ ቃሊቲ

 

አዲስ አበባ

01

 -

94.64 ካሬ ሜትር

AA000070105464

መኖሪያ

14,154,219.62

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል (አዲስ አበባ )

9

ማዋ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

 

ማዋ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አዲስ አበባ

 

 -

ደብረ ብር

 

 -

09

7500.574 ካሬ ሜትር

 

ደብፓ/03/0068/2013

ኢንዱስትሪ

 

3,328,941.09

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል (አዲስ አበባ )

ማሳሰቢያ

1

ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼  ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንከ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአማራ  ባንከ አ.ማ ስም በማሰራት በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

8

ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

2

ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

9

ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

3

የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ግቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።

10

በባንኩ የብድር ፖሊሲ: መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

 

4

የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ከፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታከስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ  እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታከስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ ይከፍላል።

11

የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

5

ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ፤ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

12

በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።

 

6

ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

13

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7

ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ከፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል።

14

ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ ኢማ 011 558 2764 ወይም 011 558 4189 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

አማራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders