የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የፊኖ ዱቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የፊኖ ዱቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቶች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣዉ ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት ቀርባቸዉ መወዳደር ትችላላችሁ።
የተጫራቾች መስፈርት-
1.በዘርፋ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት)
2. የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
3. የዘመኑን ግብር ሰለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ
4. የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅርብ የሚችል
5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
6.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር (100,000) አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ cpo (በጥሬ ገንዘብ) በቅድምያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
7. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር /
8. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4
9. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ሳጥን ወስጥ የሚገባ ሲሆን በዕለቱ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል። ነገር ግን 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
10. የዕቃው ርክክብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም
ማሳሰቢያ፡_
ሀ/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በክፊል ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስቁ 0468759067
የጂንካ ማረሚያ ተቋም
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Publishing entity: Jinka Correctional Facility
- Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
- Bid document price: 50.00 ብር
- Published: Apr 28, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.