ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመጋዘን ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት አናስ ኢብራሂም እና የፍርድ ባለ ዕዳ አዲስዓለም እርገቱ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ ከፍርድ ባለ ዕዳ ከአቶ አየለ ጌታቸው ላይ ዕዳ ስለሚፈለግ የፍርድ ባለ ዕዳ የአቶ አየለ ጌታቸው ንብረት የሆነ መጋዘን ቤት ካርታ ቁጥሩ 1-250-1232-2005 የሆነ ንብረትነቱ የፍርድ ባለ ዕዳ የሆነ በጭሮ ከተማ አስተዳደር ቡርቃ ጭሮ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የመሬቱ ስፋት 433.5 ካሬ ሜትር የሆነ እና አዋሳኞቹ አቅጣጫዎች በምስራቅ ዩሱፍ መሀመድ በምዕራብ ዶር ወርቁ ከተብ፣ በደቡብ ሁሴን አመደ ተዋስኖ የሚገኝ ለ30 ቀናት ከቀን 15/08/2018 ጀምሮ እስከ ቀን 15/9/2018 ጨረታ ቤቱ በሚገኝበት ተለጥፎ አየር ላይ ከቆየ በኋላ መጋዘን ቤቱ የሚገኝበት ከላይ የተገለጸ በቀን 16/09/2018 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በመነሻ ዋጋ ብር 4,749,482.35 (አራት ሚልዬን ሰባት መቶ አርባ ዘጠን ሺህ አራት መቶ ሰማኒያ ሁለት ብር እና ሰላሳ አምስት ሣንቲም) ለመሸጥ የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጨረታ ስላወጣ ይህንን መጋዘን ቤት በጨረታ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ በተባለው ቀን ይህ መጋዘን ቤት በሚገኝበት ቦታ በአካል ተገኝታችሁ በዚህ በተባለው ሰዓት ውስጥ ተመዝግባችሁ በመወዳደር ቤቱን እንድትገዙ እናሳውቃቸዋለን።
ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-24
- Publishing entity: West Hararge Zone Higher Court
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.