አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ አይነት/ የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታ የሚከናወንበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ
|
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||
|
1 |
መሳፍንት አለበል |
መሳፍንት አለበል |
በላይ ዘለቀ
|
ባህር ዳር
|
አጼ ቲወድሮስ
|
_ |
11 |
2847 ካሬ ሜትር
|
ባህኢፖ/ 0296/12
|
የፋብሪካ ህንጻ |
15,281,685.94
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 3-4 ስዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
2 |
አበበ መልኬ ታረቀኝ |
አበበ መልኬ ታረቀኝ |
ቡሬ |
ቡሬ |
_ |
_ |
04 |
200 ካሬ ሜትር |
8724/ 2008
|
የመኖሪያ ቤት |
5,905,629.87
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
3 |
ዘጌ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር |
አዲሱ ፈንታ |
ቦሌ መድሐኒያለም |
ባህር ዳር |
ጣና |
_ |
16 |
10,000 ካሬ ሜትር |
33730/09
|
የፋብሪካ ህንጻ |
101,761,561.54
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከሰአት በኃላ ከ8-9 ሰዓት |
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
ኤፍታ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር |
ቦሌ መድሐኒያለም |
ባህር ዳር |
ጣና |
_ |
16 |
10,000 ካሬ ሜትር |
ባሃኢፓ/ 0037/09
|
ያልተጠናቀቀ የፋብሪካ ህንጻ |
80,724,619.07
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከሰአት በኃላ ከ9-10 ሰዓት |
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
||
|
4 |
ፀሃይ አድማስ ፈንታሁን |
ፀሃይ አድማስ ፈንታሁን |
ዳንግላ
|
ዳንግላ
|
_ |
_ |
01 |
210 ካሬ ሜትር |
513/ፀ/143
|
የመኖሪያ ቤት |
2,040,821.23 |
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 3-4 ስዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
5 |
ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው |
ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው
|
ባህርዳር |
_ |
ባህርዳር |
|
11 |
200 ካሬ ሜትር |
30/07/05
|
መኖሪያ
|
8,095,805.05
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት
|
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
6 |
ዮሴፍ ነጋ ጌቱ |
ዮሴፍ ነጋ ጌቱ |
ባህርዳር |
ቡሬ |
ቡሬ |
_ |
_ |
6300 ካሬ ሜትር |
BIAIP/006/2012 |
ፋብሪካ
|
20,003,475.78
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከሰአት በኃላ ከ8-9 ሰዓት |
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
7 |
አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
በላይነሽ ብርሃኑ ገ/ህይወት
|
በላይ ዘለቀ |
አፄ ድሮስ
|
ባህርዳር |
_ |
_ |
300 ካሬ ሜትር
|
አፄቴ/9726/2015 |
መኖሪያ
|
22,312,051.97
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከሰአት በኃላ ከ9-10 ሰዓት |
አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት (ባህርዳር) |
|
8 |
ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል |
ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል |
አዲስ አበባ
|
አቃቂ ቃሊቲ
|
አዲስ አበባ |
01 |
_ |
94.64 ካሬ ሜትር |
AA000070105464 |
መኖሪያ |
14,154,219.62
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል (አዲስ አበባ) |
|
9 |
እማዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
እማዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አዲስ አበባ
|
_ |
ደብረ ብርሃን
|
_ |
09 |
7500.574 ካሬ ሜትር |
ደብኢፓ/03/0068/2013 |
ኢንዱስትሪ
|
3,328,941.09
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል (አዲስ አበባ) |
|
ማሳሰቢያ |
|||
|
1 |
ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት, በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ። |
8 |
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች, ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ለጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል። |
|
2 |
ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። |
9 |
ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋርበተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል። |
|
3 |
የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፣ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል። |
10 |
በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል |
|
4 |
የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል። |
11 |
የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ስአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል |
|
5 |
ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ የመንጃ ፍቃድ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ |
12 |
በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል። |
|
6 |
ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። |
13 |
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። |
|
7 |
ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል። |
14 |
ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 0115 58 27 64 ወይም 0115-58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። |
አማራ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-29
- Publishing entity: Amhara Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.