አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቶቹን እንዲገዛ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታዉ ስፋት በካሬ ሜትር |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚከናወንበት ቦታ |
ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
|
ከተማ |
ክ/ክተማ እና ወረዳ |
||||||||||
|
1. |
ሰይድ አህመድ |
አቶ መስፍን ተስፋዬ |
አዳማ ቅርንጫፍ |
ጂ+0 መኖሪያ ቤት |
አዳማ |
ደንበላ ክ/ከተማ፣ ኢሬቻ ወረዳ |
420/2007 |
500 ካ.ሜ |
14,841,914.97 |
አዳማ ፤ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8.00 - 10.00 |
|
2. |
ሰይድ አህመድ |
አቶ መስፍን ተስፋዬ |
አዳማ ቅርንጫፍ |
ጂ+0 መኖሪያ ቤት |
አዳማ |
ደንበላ ክ/ከተማ፣ ኢሬቻ ወረዳ |
5097/2014 |
1000 |
10,186,996.81 |
አዳማ ፤ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 - 6:00 ሰዓት |
|
3. |
ቤንቺ ማጂ አንድነት ሁለገብ ገበሬዎች ዩኒየን |
ሞሀመድ ያሲን |
አብይ ቅርንጫፍ |
የቡና ማጠቢያ ሳይት፤ ሁለት ስቶር፤ ቢሮ፤ የማጠቢያ ታንከር እና ሌሎች የማሽን ቦታዎች ያሉት |
ሰሜን ቤንች
|
ሴሪቲ ወረዳ |
|
1.5 ሄክታር |
7,449,588,23 |
ሚዛን አማን ከተማ አዲስ ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 - 10:00 ሰዓት |
|
4. |
ቤንቺ ማጂ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ዩኒየን |
ቤንቺ ማጂ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ዩኒየን |
አብይ ቅርንጫፍ |
መጋዘን እና ቢሮ |
ሚዛን ኣማን፣ |
ሚዛን |
426/09 |
5702 ካ.ሜ |
8,008,142.65 |
ሚዛን አማን ከተማ አዲስ ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 - 6:00 |
|
5. |
ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አብይ ቅርንጫፍ |
ኢመራልድ ሎጅ (በውስጡ ሬስቶራንት እናባር፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የባለአንድ፣ የባለሁለት መኝታ ሁለት ብሎክ እና የባለሦስት መኝታ ክፍሎች፣ የልብስ ማጠቢያ)፣ ኪንግሳይዝ፤ መኝታ ቤት አራት ብሎኮች ፤ ሰፓ አገልግሎት የሚሰጡ እና ሎሎች የመመገቢያ፤ የሰራኛ መኖሪ፤ የቢሮ፤ የላውንደሪ እና ስቶር ክፍሎችን እንዲሁም ሌሎች ክፍሎችን ያያዘ) |
ቱርሚ |
ቱርሚ |
268 |
22,000.96 ካ.ሜ |
30,733,230.64 |
አዲስ አበባ አዲስ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት፣ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
|
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 - 6:00 |
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፣ታዛቢዎች በተገኙበት፣ የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል።
- በጨረታው እለት ባለእዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው የሚከናወን ይሆናል።
- የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል::በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት።
- የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0115 571 934፣ አብይ ቅርንጫፍ 0115 570 501 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አዲስ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Publishing entity: Addis Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.