የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ150 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሣሽ ገ/ኪዳን አድኖ ስም በደ/ብርሃን ከተማ በጠባሴ ክፍለ ከተማ አዲስ ገነት ቀበሌ ክልል ውስጥ ዋሻው የቤቶች ልማት ማህበር ተደራጅቶ የተሰጠው የቦታ የካርታ ቁጥር 0527 በ150 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ሰርቪስ ቤት አዋሳኙም ከምስራቅ ሌላ ማህበር ፣ከሰሜን 221/15፣ከደቡብ መንገድ፣ በምዕራብ 222/15 የሚያዋስነው በአፈ/ተከሣሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ሰርቢስ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በመሆኑ ከፍተኛ ዋጋ ላወጣ ተጫራች በሀራጅ ጨረታ እንዲሸጥ በታዘዘው መሰረት ከሚያዚያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ለ30 ቀን ያህል በአየር ላይ ውሎ በ31ኛ ቀን ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከፍተኛ ዋጋ ላወጣ የሚሸጥ መሆኑን የደ/ብ/ከ/ወ/ፍርድ ቤት አዟል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-30
- Publishing entity: Debre Berhan City Woreda Court
- Published: May 01, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.