አል-ዓፈያ አ.ማ. ያገለገሉ የህክምና ክፍሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የራጅ (X-ray) ማሽን ሲስተሞች ወይም ክፍሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

አል-ዓፈያ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የቀረቡትን ያገለገሉ የህክምና ክፍሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የራጅ (X-ray) ማሽን ሲስተሞች ወይም ከፍሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም

ማንኛውም ፍላጎት ያለው ድርጅትም ሆነ ግለሰብ ስለማሽኖቹ ዝርዝር መረጃ በስልክ ቁጥር 09 30-01 13 17 ወይም ቤተል በአዲሱ መንገድ ውሃ ታንከር አካባቢ በሚገኘው የህክምና ማዕከላችን በአካል በመገኘት መረጃ መውሰድና ማየት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ይህ የሽያጭ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት (6) የሥራ ቀናት ውስጥ የሚገዛበትን ዋጋ በማስገባት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

  • BRAND: AGFA MODEL: CR 30-X
    MADE IN GERMANY
  • BRAND: AGFA MODEL: DRYSTAR 5302
    MADE IN GERMANY
    Xd51-20.40/100-t1a X-ray System
  • All    Images    Videos      Forur
    Medical Diagnostic X-Ray System
    KEE HING CHEUNG KEE CO.,LTD.
  • AGFA HEALTHCARE NV  100-1201220-240
    [BE 53031   20140   ETD

    Interteks  2010-05


አል-ዓፊያ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-07
  • Publishing entity: Al Afiya S.C.
  • Published: May 01, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders