Disposal, scrap and surplus sales
በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ የ ሶላር ፓኔሎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 2/2018
በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፤ የ ሶላር ፓኔሎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤
- መስርያቤቱ አድረሻ ፤ ሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስ መቶ ብር/ በመግዛት ከሮቤ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ማንነቱን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስ መቶ ብር/ በመግዛት ከሮቤ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ የጨረታ ዋጋ 20% /ሃያ በመቶ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት ዕለት ጀምሮ ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች በሮቤ ከተማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ በመገኘት በስራ ሰዓት ማየት ይችላሉ።
- የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ከ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የጨረታው ሠነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ ከታሸገ በኋላ በዚያው ዕለት 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ እንደተረጋገጠ የሸነፈበትን ዋጋ በሮቤ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የባንክ አካውንት ላይ ሙሉ በሙሉ ገቢ ሲያደርግ ያሸነፈውን ንብረት በ5 ቀን ውስጥ ማንሳት አለበት።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
CPO ለማሰራት ሮቤ ከተማ ገንዘብ/ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ ሮቤ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር
09 34 86 64 74/ 09 12 36 52 94 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Publishing entity: ሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 20%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 01, 2026