በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን አስተዳደር 411.9 ካሬ ሜትር የከተማ ቦታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ፡- 1. ወ/ሮ ድንበሬ አለማየሁ

2. ወ/ሮ አንችነሽ አለማየሁ

3. አቶ ገናናው አለማየሁ

4. አቶ አንዳንጌ አለማየሁ

አፈ/ተከሳሽ 1ኛ/ የሟች አለማየሁ ይሁን ተተኪዎች

1. እምነወርቅ አለማየሁ

2. እጌታቸው አለማየሁ

3. ውይንሸት አለማየሁ

4. መላኩ አለማየሁ

5. አስቴር አለማየሁ

6. ኤልሳቤት አለማየሁ

7. ሰብለውንጌል አለማየሁ

8. ፍስሀ አለማየሁ

9. ማህሌት አለማየሁ

2ኛ/ ወ/ሮ አስጫኑ አሰፋ

መካከል ስላለው የውርስ ንብረት ክስ ክርክር ጉዳይ በደጀን ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ቆንጅት ደባስ ፣ በሰሜን ደጉ ታምር እና በደቡብ ጫኔ ካሳ፣ የሚያዋስኑት መካከል ከሚገኝ ስፋቱ 411.9 ካሬ ሜትር የከተማ ቦታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች(2 ክፍል ቆርቆሮ የድርጅት ቤት፤ 14 ቤርጎዎች(አልጋ ቤቶች) እና 80 ዜንጐ ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት ሽንት ቤትና ማብስያ ቤት እንደያዘ አጠቃላይ ግምቱ 3,400,074.60(ሶስት ሚሊየን አራት መቶ ሽህ ሰባ አራት ብር ከ60/100ሣንቲም)በሆነ መነሻ ዋጋ በ26/09/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 ስዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ ባለበት ቦታ በጨረታ ይሸጣል። ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በዕለቱ ከቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን ጨረታ አሸናፊ የሆነ ያሸነፈበትን 1/4 በCPO በማስያዝ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን አሟልቶ መቅረብ ያለበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ይገልፃል።

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ

ጐጃም ዞን አስተዳደር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Publishing entity: ANRS Supreme Court
  • Published: May 02, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders