የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአራዳ ክ/ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Description
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
Commercial Nominees PLC
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
CN/NCB/33/18
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአራዳ ክ/ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ከንግድ ማዕከሉ ምድር ወለል ቢሮ ቁጥር ሲጂ-001 የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በድርጅታችን Commercial Nominees plc የባንክ አካውንት ቁጥር 1000512225741 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡00-6፡00፣ ከሰዓት 7፡00-10፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00-6፡00 መግዛት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00(ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።
ተጫራቾች የመጫረቻ ዶከመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የስራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦታው ይከፈታል።
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 556-0244 / 09-11-44-20-49 / 09 13-25-74-19 መጠየቅ ይቻላል።
ኮሜርሻ ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-19 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
- Buyer TIN: 0000958158
- Buyer address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-04T08:50:45.000Z
- Buyer website: https://commercialnominees.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.