በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት እስቴሽነር እና ኤሌክትሮኒክ ግዥ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 5/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት እስቴሽነር እና ኤሌክትሮኒክ ግዥ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት ቁጥር |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) |
|
01 |
እስቴሽነሪ |
10,000 |
|
02 |
ኤሌክትሮኒክ |
10,000 |
በመሆኑም በንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የVat ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጨራቶች በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና የሆናል
- ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡት ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ያስያዙበትን ሲ.ፒ.ኦ ፣እና ቼክና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ቢግ ቦንድ ማቅረብ አለባቸው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምስከር ወረቀት ፣የሙያ ምስከር ወረቀት፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች መ/ቤቱ አስፈላጊ ነው የሚላቸውን ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ለመጫረት ሲመጡ የመጫረቻ ሰነድ ኦርጅናል ፋይናንሻል ፣ ኦርጅናል ቴከኒካል እና ኮፒ ፋይናንሻል፣ ኮፒ ቴክኒካል ማቅረብ አለባቸው።
- በኢጂፒ ( e-GP ) ፖርታል የተመዘገበና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ስነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ11 ቀን ግብርና ቢሮ ዱራሜ ቡና ቅመማ ቅመም በለሥልጣን የግዥ ፋይ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት 1 ፎቅ ከሚገኘው በተዘጋጀው ሣጥን ተጫራቾች ካስገቡ በኃላ ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን 10፡00 ተጫራቶች (ተወካዮቻቸው በተገኙበት) ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
በእነዚህ በተጠቀሱት ቀኖች የስራ ቀን ካልሆነ ተጫራቾች ሰነዳቸውን የሚያስገቡት በሚቀጥለው በስራ ቀን ሲሆን በዕለቱ ሣጥኑን የማሸግም ሆነ የመከፈቱ ሥነሥርዓት በቅደም ተከተላቸው መሠረት በስራ ቀን የሚከናወን ይሆናል።
አሸነፊ ድርጅቶች የአሸነፊትን እስቴሽነሪዎችን እስከ ቢሮው ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ አለባቸው።
ማብራሪ ቢያስፈልግዎ የቢሮ ስልክ ፡- 046 554 2241
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Publishing entity: Central Ethiopian Regional Administration Coffee and spices Authority
- Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 03, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.