ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 70/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ የይዞታው ልዩ መለያ/ ሰነድ(የካርታ ቁጥር) |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናውወንበት ጊዜ |
||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የቤት .ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ጌታቸው ጥላሁን |
የተበዳሪው |
ሞጆ |
ዲላ |
01 |
_ |
552.50 ካ.ሜ |
2834/2000
|
ለመኖሪያ |
3,482,665.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
2 |
ጌታቸው አባተ |
የተበዳሪው |
ኢምፔሪያል |
አ.አ ኮል/ቀ |
07 |
|
105 ካ.ሜ |
ETH0001000 00000004052118
|
ለመኖሪያ |
3,181,042.00
|
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
3 |
ጌታቸው አባተ |
ፎርቴ ኢንዱስትሪ |
ኢምፔሪያል |
ገላን |
ገላን |
|
5000.00 ካ/ሜ |
B/MG/K/L/1/122/2002 |
የኢንዱስትሪ ቦታ |
16,297,133.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
4 |
ዳኛቸው አስረስ |
ተበዳሪው |
ባሕርዳር |
ቡሬ |
03 |
_ |
360 ካ/ሜ |
8352/08
|
ለመኖሪያ |
1,528,857.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
5 |
መንግስቱ ተመስገን |
የተበዳሪው |
ሸዋ በር |
አምበር |
አምበር 01 |
_ |
500.00 ካ/ሜ |
892 |
የንግድ |
721,518.00.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
6 |
አስማማው አስማረ |
የተበዳሪው |
ፍኖተ ሰላም |
ማንኩሳ |
01 |
|
500.00 ካ/ሜ |
64/2006 |
የንግድ |
893,003.00
|
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
7 |
ፀጋዬ ሙሉነህ |
የተበዳሪው |
አዘና |
አዘና |
01 |
|
200 ካ/ሜ |
1465/14 |
ለመኖሪያ |
552,799.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
8 |
አለሰው እንደሻው |
ትሁኔ በላይ
|
ሸንዲ |
ሸንዲ |
01 |
|
420.00 ካ/ሜ |
ሽማ1067/መ/1 |
ለመኖሪያ |
428,963.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
9 |
ዘላለም ኑሬ |
ረቂቅ አማረ |
ሸንዲ |
ቡሬ |
09 |
|
250 ካ/ሜ |
13425/2012 |
ለመኖሪያ |
790,471.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
10 |
ገደፋው አይቸው |
አታለል ፀጋ |
እንጅባራ |
እንጅባራ |
02 |
|
180 ካ/ሜ |
888/09
|
የንግድ
|
6,601,711.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
11 |
አስረሳ ታምር
|
የተበዳሪው |
እንጅባራ |
እንጅባራ |
03 |
|
545 ካ/ሜ |
064/13 |
ለኢንዱስትሪ |
6,759, 790.00
|
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
12 |
ባሳዝነው አለበል |
የተበዳሪው |
ቡሬ |
ቡሬ |
03 |
|
250 ካ/ሜ |
624/2002 |
የመኖሪያ ቤት
|
1,338,969.00 |
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
13 |
መሰረት ምስጢር አላምረው |
የተበዳሪው |
ዚገም
|
ቅላጅ |
ዚገም 01 |
|
950 ካ/ሜ |
013/2008
|
የንግድ |
6,264,477.00
|
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
14 |
ኣእምሮ ግዛቸው |
የተበዳሪው |
መራዊ |
መራዊ |
03 |
|
200 ካ/ሜ |
1559_07 |
የመኖሪያ ቤት
|
1,151,963.00
|
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
15 |
ዘላለም ቸርነት |
ቸርነት ደነቀው |
መራዊ |
መራዊ |
03 |
|
275 ካ/ሜ |
743/13 |
የመኖሪያ ቤት
|
3,034,676.00
|
ግንቦት 26/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
|
16 |
ደሴ ፍቃድ |
ተበዳሪው |
መራዊ |
መራዊ |
03 |
|
237.50 ካ/ሜ |
2013/04 |
የንግድ |
689,470.00
|
ግንቦት 27/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00_ 6፡00 |
|
17 |
ሁኔ ወርቁ ዕፁብ |
ተበዳሪው |
መራዊ |
መራዊ |
01 |
|
200 ካ/ሜ |
405/13 |
የመኖሪያ
|
689,682.00
|
ግንቦት 27/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ 8፡00_10፡00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2 የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
4. በተ.ቁ 1 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በዲላ ቅርንጫፍ ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በቡሬ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ነው:: ከተራ ቁጥር 2-3 የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ባንቢስ አካባበ በሚገኘው እና ከዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 5-17 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ነው።
5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰነ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-04 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-06T06:50:44.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.