አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 20 ቀን በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የተበዳሪው ስም

የንብረት ስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎ

የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታው የሚከናውንበት

ከተማ

/ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

ሀይማኖት ፈቃ ቢሻው

ባህርዳር

-

ባህርዳር

 

11

200 ካሬ ሜትር

30/07/05

መኖሪያ

8,095,805.05

ግንቦት 21 ቀን 2018

ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት

አማራ ባንከ ባህርዳር ዲስትሪክት /ቤት(ባህር ዳር)

ዮሴፍ ነጋ ጌቱ

ዮሴፍ ነጋ ጌቱ

ባህርዳር

ቡሬ

ቡሬ

-

-

6300 ካሬ ሜትር

BIAIP/006/2012

ፋብሪካ

20,003,475.78

ግንቦት 21 ቀን 2018

ከሰእት በኋላ 8-9 ሰሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት /ቤት(ባህር ዳር)

አሾል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ /የተ/የግ/ማኅበር

በላይነሽ ብርሃኑ /ህይወት

በላይ ዘለቀ

አፄ ቴዎድሮስ

ባህርዳር

-

-

300 ካሬ ሜትር

አፄቴ/9726/2015

መኖሪያ

22,312,051.97

ግንቦት 21 ቀን 2018 .

ከሰአት በኋላ 9-10 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት /ቤት(ባህር ዳር)

አማራ ባንክ አ.ማ.

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/69f09d2c0a538abda9000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-29 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T06:51:31.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders