አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ ወረዳ

1

ጉጂ ሃይላንድ ኮፊ ፕላንቴሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

አፍሪካ አንድነት

ተበዳሪው

ለድርጅት G+10

.

የካ

11

AA000051106404

1143

486,564,871

26/9/18

4:00-5:00

ወዴሳ ያቺሳ

ለመኖርያ ቤት G+2

.

ቦሌ

4

ቦሌ5/12/5/3/23 21/49000/01

518

66,471,182

26/9/18

5:00-6:00

ወዴሳ ያቺሳ

ሆቴል G+4

ሻኪሶ

 

 

W/B/M/SH/1/96/5

1681

122,626,200

26/9/18

8:00-9:00

2

ሄሉያ ትሬዲንግ ሃላ.የተ. የግ.ማህበር

22 ማዞርያ

ዳና ሂብሮ

ለመኖርያ ቤት G+2 ያላለቀ

.

የካ

12

AA000051207801

704

41,926,435

27/9/18

4:00-5:00

ወዴሳ ያቺሲ

ለንግድ(ነዳጅ ማደያ)

ሻኪሶ

 

 

WLBMSH/ 3285/015

4009

12,522,000

27/9/18

5:00-6:00

ፌደሳ ወዴሳ

ለመኖርያ ቤት

ሻኪሶ

 

 

WBILM/SH/ 240/0112

200

1,644,000

27/9/18

8:00-9:00

ፌደሳ ወዴሳ

ለመኖርያ ቤት

ሻኪሶ

 

 

WBILMSH/ 105/012

200

2,774,400

27/9/18

9:00-10:00

ጫላ ወዴሳ

ለመኖርያ ቤት

ሻኪሶ

 

 

WBIFLMSH/ 265/013

500

4,188,240

28/9/18

4:00-5:00

3

መልከጻዲቅ ገበየሁ

አብዋሬ ገበያ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት አራብሳ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 651/44

.

ለሚ ኩራ

 

AA000061102 4136510444

54.33

4,002,328

28/9/18

5:00-6:00

4

ብስራት ገመቹ

ለገሃር

ተበዳሪዋ

ለመኖርያ ቤት G+1 (ሲሲዲ ጊቢውስጥ የሚገኝ)

ሸገር

ለገጣፎ

 

LXLD//9227/10

1033.29

12,287,500

28/9/18

8:00-9:00

5

ደሳለኝ ሰኢድ

ቀጨማ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት G+3(ያላለቀ)

አዳማ

ቦኩ

 

PN-10/163/99

532.5

16,718,130

28/9/18

4:00-5:00

6

አሚር ሃዲ

መቻራ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት G+2 (ያላለቀ)

አዳማ

ሃንጋቱ

 

OR001141002007

506.48

5,985,935

28/9/18

5:00-6:00

7

ዋስይሁን ዳኛቸው

አዲስ ቅዳም

ባንችአየሁ አላዩ

ለመኖርያ ቤት

አዲስ ቅዳም

 

 

445/2010

235.6

1,450,000

26/9/18

5:00-6:00

8

ገመቺስ አበበ

ፒያሳ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሰንዳፋ

 

 

597/788/2001

160

1,522,959

26/9/18

5:00-6:00

9

አብረሃም አለሙ

ባህር ዳር

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ባህር ዳር

 

 

ከአገ/116062/14

142

2,462,970

26/9/18

5:00-6:00

10

ሙሉቀን እንዳለው

ዳንግላ

ተበዳሪው

ለድርጅት

ዳንግላ

 

 

307//1280

437.5

2,753,860

27/9/18

4:00-5:00

እቴነሽ ፈቃዱ

ለመኖርያ ቤት

ዳንግላ

 

 

491//3279

215

1,342,720

27/9/18

5:00-6:00

ማሳሰቢያ፡

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 -4 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከተራ ቁጥር 5-10 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።

4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።

5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።

7. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጹትን ንብረቶች በሚመለከት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር መሰረት ለጨረታው አሸናፊ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።

8. ለተጨማሪ መረጃ።- አፍሪካ አንድነት ቅርንጫፍ 011 371-6102፣ 22 ማዞርያ ቅርንጫፍ 011-1154-1457፣ አብዋሬ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-0134፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-0001፣ ቀጨማ ቅርንጫፍ 022-111-8302፣ መቻራ ቅርንጫፍ 025-557-0561፣ አዲስ ቅዳም ቅርንጫፍ 058-450-0735፣ ፒያሳ ቅርንጫፍ 011 111-9454 ፣ ባህርዳር ቅርንጫፍ 058 220-0671፣ ዳንግላ ቅርንጫፍ 058-221-1820 / ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 / 011 557 0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

9. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-05
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-05 15:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T07:12:21.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders