ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92 ስንኮችና ስማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሱበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸፕ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።
ንብረቱ አይነት / መኖሪያ ቤት
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት
|
ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ |
|
1 |
አየለ ቃሚሶ እና ኩማ ቦሌ |
ባዩሽ በቀለ ባሌ
|
ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፤ ጥልቴ ቀበሌ፣የቤ.ቁ አዲስ |
99 ካሬ
|
መኖሪያ ቤት |
3876
|
1,043,435 50/100 አንደ ሚሚሊዬን አርባ ሶስት ሺ አራት መቶ ሰሳሳ አምስት ብር ከ50/100) |
ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-5:00
|
ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት |
|
2 |
ገረመው ነጋ |
ገረመው ነጋ |
ሐዋሳ ከተማ ቱራ ክ/ ከ ዳቶ ቀበሌ፣ የቤ.ቁ አዲስ |
200 ካሬ
|
መኖሪያ ቤት |
የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር B143/4607 የቦታ መለያ B143/4607 |
530,765.70/ አምስት መቶ ሰላሳ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ብር ከ70/100 |
ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00-9:00
|
ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት |
|
3 |
ንጉሴ አገኘውና መሰረት ጴጥሮስ |
ዘውዱ ሳርሚሶ |
ሐዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዳካ ቀበሌ የቤ.ቀ አዲስ |
150 ካሬ
|
መኖሪያ ቤት |
B6047/1228
|
4,000,000 /አራት ማሊዬን ብር/ |
ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5:00 |
ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማደስስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሚያዚያ 26 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባሱት የስራ ቀናት በተቀሙ ዋና መስሪያ ቤት ስሲያም ደግሞ በተቀሙ ሀዋሳ ቅርንጫፍ መቀርቦ መውሰድ ይችላል።
2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሱ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዛ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ አሊያም በጥሬ ገንዘብ በካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
3. ከፍተኛ ዋጋ የሠጡ ተጫራች የጨረታ የጨረታው አሽናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
4. የጨረታ አሸናፊ ገዢ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመከፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካልተረከብ ንብረቱ ሳይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም:: በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ክፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታ ዉጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ /ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆና ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።
5. የጨረታ አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈል ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰበ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ግዢው ይከፍላል።
6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልፅ የቀበሌ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ እንዲሁም ብሄራዊ መታወቂያ) ተጫራቾች በህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆነ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና መዝገባ ምስክር ወረቀት ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል::
7. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄደ ሲሆን ሌሎች ለውጦችን ተቋሙ በቅድሚያ ያሳውቃል ተበዳሪና መያዣ ሰጪ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኝ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል
8. የሰነድ የሚገዙ ተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ ከመጀመሪ ሰዓት 1፡00 /አንደ ሰዓት በፊት ይጠናቀቃል።
9. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኝት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተቋሙ ሕግ አገልገሎት ከፍል አሊያም ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጋር አስቀደሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታ ከመካሄዱ ቀን 3 /ሶስት/ ቀናት ለስቀድሞ ቀጠር በማስያዝ መጎብኝት ይችላሉ።
10. ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞር ተቋሙ ስሚወስከተበ መንግስታዊ ካዕ ደብዳቤ ይፅፋል።
11. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ፡- መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቀሙ ዋና መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ ህግ ክፍል ወይም በተቋሙ ሀዋሳ ቅርንጫፍ ፒያሳ ቅ/ገብርዔል አካባቢ በአካል ቀርቦ መጠየቅ በስልክ ቁጥሮች 011 668-43 82 / 0462218887/091230346 መደወል ይቻላል።
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Bid opening: 2026-06-19 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Harbu Micro Finance S.C.
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-06T07:31:16.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.