Property and building foreclosure

ስኬት ባንክ አ.ማ. ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የእርምት ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የእርምት ማስታወቂያ

ባንካችን ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በዋስትናነት የተያዘ ንብረት መሸጡ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ በዚሁ ማስታወቂያ ላይ ተበዳሪ ገ/ኪዳን፣ ወይንሸት እና ጓደኞቻቸው ህ/ሽ/ማ፣ ዋስ እነ አለሚቱ ካሳ፣ የመኖሪያ ቤት የካርታ ቁጥር የካ/23038/12 ተብሎ የወጣው በጽሕፈት ስህተት መሆኑ ታውቆ፣ ትክክለኛው የካርታ ቁጥር የካ/238038/12 ተብሎ ተስተካሏል።

ስኬት ባንክ አ.ማ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

 https://tender.2merkato.com/tenders/68ac3e720a538a708e000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): N/A
  • Bid opening: 2026-05-18 12:00
  • Bid opening (note): N/A
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siket Bank S.C.
  • Published on: Reporter (May 03, 2026)
  • Posted at: 2026-05-06T07:38:18.000Z
← Back to all tenders