ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከሚያዚያ 26 ቀን ጀምሮ፣ ሚያዚያ 28፣ ሚያዚያ 29፣ሚያዚያ 30፣ግንቦት 01፣ 03፣ 04፣ 05 እና ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት እና ተሽከርካሪዎቹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን።
በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች
- ንግድ ምዝገባ፣
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ማስረጃ፣
- በውክልና ከሆነ ውክልና እና መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።
አሸናፊው ተጫራች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ገንዘብን ሙሉ በመሉ በመክፈል ንብረቱን መውሰድ ይኖርበታል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0983 93 29 95/ 0983 77 28 45 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Publishing entity: N.F.A Business P.L.C
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 03, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.