የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2018 3ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና የመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2018 3ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና የመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።

  1. የጨረታው ዓይነት መደበኛ ጨረታ
  2. ተጫራቸች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማዘጋጃ ቤቱ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዘርፍ ቢሮ በመቅረብ ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ለመኖሪያ በብር 600 /ስድስት መቶ/ ለድርጅት 1000 /አንድ ሺህ/ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለቦታው የሚያቀርቡትን ዋጋ፣ የሚከፍሉትን የሊዝ ቅድም ክፍያ ወይም ለመኖሪያ 17 ለንግድና ኢንቨስትመንት 20% መክፈል የሚችል በጨረታ መወዳደሪያ ሰነድላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን የጠቅላላ የቦታው ስፋት በመነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘው ውጤት 20 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚጠናቀቀው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ አስረኛው የሰራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሆኖ የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከቀኑ 11፡00 ይሆናል፡፡ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ ሴራና የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ በሁሉም ገጽ ላይ ሙሉ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ የመኖሪያ አድራሻቸውንና ስልካቸውን ማስፈር አለባቸው።
  7. ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ለውጥ /ማሻሻያ/ ማድረግና ከጨረታው ራሣቸውን ማግለል አይችሉም።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቡትን የጨረታ ዋጋ በአሃዝና በፊደል መግለፅ አለባቸው ሆኖም የአሃዝና የፊደል ልዩነት ካለ በፊደል የተፃፈው ገዢ ይሆናል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸውን ሞልተው ካስገቡ በኋላ ሰነድ በመሰረዝ በምትኩ ሌላ የጨረታ ሰነድ ማስገባት አይችሉም።
  10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የቅድመ ክፍያ መጠን ከአጠቃላይ የሊዝ ክፍያ ለመኖሪያ 17% ለንግድና ኢንቨስትመንት 20% ማነስ የለበትም
  11. የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በይፋ ከተገለጸ በኋላ በጨረታው የተሸነፋ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ /CPO/ ጨረታው ከተፈፀመ በኋላ ካለው የሰራ ቀን ጀምሮ ተመላሽ ይደረጋል።
  12. አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ የጨረታ ሰነድ በላይ መግዛት አይችልም
  13. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ቦታዎች ጨረታው በጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10/አስር/ ቀናት ጠዋት ከ2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ቦታዎችን በመዘዎወር መመልከት ይችላሉ።
  14. ሌላ ተጫራች በሚሠጠው ዋጋ ላይ በመንተራስ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
  15. በጨረታው ሂደት ላይ ተጫራቸች ወይም ወኪሎቻቸው ካልተገኙ የጨረታው ሂደት በሌሉበት የሚከፈት ይሆናል።
  16. ተጫራቾች ጨረታውን ለማሸነፍ ተገቢ ያልሆነ አድራጐት ከፈፀሙ ወይም የጨረታው ሂደት ለማዛባት ከሞከሩ ከጨረታው የሚታገዱ እና ያስያዙት/CPO/ለመንግስት ገቢ እንደሚደረግና በአመቱ በሚካሄዱ ጨረታዎች የማይሣተፉ ይሆናል።
  17. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በማዘጋጃ ቤቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ከተገለጸበት ቀን ጀምሩ ባሉ ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ በመቅረብ ያስገባውን ቅድመ ክፍያ በመክፈል ውል መግባት ይኖርበታል ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

በቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት በሦስተኛ ዙር ለሊዝ ጨረታ ለንግድ የቀረቡ ቦታዎች መግለጫ

ተ.ቁ

ቦታው የሚገኝበት አካባቢ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ቀበሌ

 

ለጨረታ የቀረበ ፕሎት ብዛት

የቦታው ደረጃ

ብሎክና ፕሎት

የቦታው አገልግሎት

 

የሚገነባው ህንጻ ከፍታ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የሊዝ ጊዜ

 

የጨረታ ዓይነት

 

የክፍያ ማጠናቀቂያ

 

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

1

ሀይሉ ወፍጮ ፊት ለፊት

650

እሪንዛፍ

1

1ኛ

EMBIPI

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

 

2

በዋናው አስፓልት ጉልት ገበያ ገባ ብሎ

600

እሪንዛፍ

1

1ኛ

EMB3P3

ንግድ

G +6ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

 

3

መስቃን ወረዳ ፖሊስ መግቢያ በስተቀኝ

540

እሪንዛፍ

1

1ኛ

MWPBIPI

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

4

ዲዲሲ ፊት ለፊት ውሃ ቦኖ አጠገብ

620

ዘቢዳር

1

1ኛ

ZMB3PI

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

5

የቀድሞ ዞማር ሆቴል አካባቢ ዴዝሞ ክለብ ፊት ለፊት

650

እሬሻ

1

1ኛ

UNB3P1

 

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

6

አሜግ ሆቴል በስተምስራቅ እሬሻ ቀበሌ ጎን

350

ዘቢዳር

1

1ኛ

AMBPI

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

7

አሜግ ሆቴል በስተምስራቅ እሬሻ ቀበሌ ጎን

350

እሬሻ

1

1ኛ

AMBP2

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

8

አሜግ ሆቴል በስተምስራቅ እሬሻ ቀበሌ ጎን

350

እሬሻ

1

1ኛ

AMBP3

ንግድ

G +4ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

9

ሳዉዘርን ሆቴል አካባቢ ሸዋበር ሆቴል

700

እሬሻ

1

1ኛ

SHBP2

 

ንግድ

G +6ና በላይ

1529.30

70

መደበኛ

40

1000.00

በቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለሦስተኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ ቤት መስሪያ በማኔጅመንት ኮሚቴ የጸደቁ እና ስጨረታ የቀረቡ ቦታዎች መገለጫ

ተ.ቁ

ቦታው የሚገኝበት አካባቢ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ቀበሌ

 

ለጨረታ የቀረበ ፕሎት ብዛት

የቦታው ደረጃ

ብሎክና ፕሎት

የቦታው አገልግሎት

 

የሚገነባው ህንጻ ከፍታ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የሊዝ ጊዜ

 

የጨረታ ዓይነት

የክፍያ ማጠናቀቂያ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

1

ደቡብ ሸርሸራ ለአዳሪ ትምህርት ቤት

ተብሎ የተዘጋጀ ቦታ አካባቢ

 

205

እሪንዛፍ

1

1ኛ

SB11P11

መኖሪያ

G+oና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

2

200

እሪንዛፍ

1

1ኛ

SB11P14

መኖሪያ

G+oና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

3

200

እሪንዛፍ

1

1ኛ

SB11P15

መኖሪያ

G+oና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

4

200

እሪንዛፍ

1

1ኛ

SB11P16

መኖሪያ

G+oና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

5

150

እሪንዛፍ

1

3ኛ

SB13P9

መኖሪያ

G+oና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

6

160

እሪንዛፍ

1

3ኛ

SB13P14

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

7

150

እሪንዛፍ

1

3ኛ

SB13P8

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

8

ዶቦ ገተማ አካባቢ

170

ዘቢዳር

1

3ኛ

DTB23P8

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

9

170

ዘቢዳር

1

3ኛ

DTB23P9

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

10

210

ዘቢዳር

1

3ኛ

DTB28P15

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

11

የክልል ቢሮዎች ግንባታ አካባቢ

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

RCB6P5

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

12

ከተማ ፖሊስ አካባቢ የውሃ ልማት ውሃ ጉርጓድ አካባቢ

150

እሪንዛፍ

1

3ኛ

KPB6P2

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

13

150

እሪንዛፍ

1

3ኛ

KPB6P3

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

በቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለሦስተኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ ቤት መሥሪያ በማኔጅመንት ኮሚቴ የጸደቁ እና ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች መግለጫ

ተ.ቁ

ቦታው የሚገኝበት አካባቢ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ቀበሌ

 

ለጨረታ የቀረበ ፕሎት ብዛት

የቦታው ደረጃ

ብሎክና ፕሎት

የቦታው አገልግሎት

 

የሚገነባው ህንጻ ከፍታ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የሊዝ ጊዜ

 

የጨረታ ዓይነት

የክፍያ ማጠናቀቂያ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

14

ነጻ ሰፈር ከጨርቃ ጨርቅ ዝቅ ብሎ ለሆስፒታል ከተሠጠው ቦታ ዝቅ ብሎ

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBPI

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

15

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP2

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

16

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP3

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

17

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP4

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

18

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP5

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

19

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP6

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

20

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP7

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

21

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP8

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

22

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBP9

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

23

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

DHBPI0

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

በቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለሦስተኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ ቤት መሥሪያ በማኔጅመንት ኮሚቴ የጸደቁ እና ስጨረታ የቀረቡ ቦታዎች መግለጫ

ተ.ቁ

ቦታው የሚገኝበት አካባቢ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ቀበሌ

 

ለጨረታ የቀረበ ፕሎት ብዛት

የቦታው ደረጃ

ብሎክና ፕሎት

የቦታው አገልግሎት

 

የሚገነባው ህንጻ ከፍታ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የሊዝ ጊዜ

 

የጨረታ ዓይነት

የክፍያ ማጠናቀቂያ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

24

ሰብስቴሽን አካባቢ ሜትሩን

መንሃድ ይዞ ወደላይ

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELB4P17

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

25

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELB4P18

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

26

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELB8P16

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

27

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELB8P17

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

28

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELB8P18

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

29

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELN8P19

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

30

200

እሪንዛፍ

1

3ኛ

ELB9P9

መኖሪያ

G+0ና በላይ

913.50

99

መደበኛ

50

600.00

 

የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ አስረኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-15 08:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከተዘጋበት በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Butajira City Municipality
  • Bid bond: 20%
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published: May 04, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T09:20:06.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders