ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሰም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት
|
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሸያጭ ቀን
|
ሰዓት
|
|
1 |
ወ/ሮ ጽጌ ፍቃዱ |
አቶ እንዳሰልኝ አራጋው |
ልደታ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ |
ቤት
|
ካርታ ቁጥር Bur/liz/0009/07 የቦታ ስፋት 47.02 ካሬ |
202,100 (ሁለት መቶ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ብር) |
ግንቦት 21/2018
|
4:00
|
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ልደታ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፈው ይሸፍናል።
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 41 61 85 01/ 09 29 41 17 96 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-29 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
- Bid bond: 25%
- Published: May 04, 2026
- Posted at: 2026-05-06T09:48:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.