በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ የተለያዩ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅህፈት እና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

4. የተለያዩ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች

5. የተለያዩ የፅህፍት እና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች፣

6. የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ፣

በዚህም መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፤ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቶች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለእያንዳንዱ ሎት 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት በደሴ ከተማ ወ/ሮ ስኀን ኮሌጅ በሚገኘው ጊዚያዊ የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የ104ኛ ኮር ግዥ ጊዜያዊ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ግንቦት 12/2018 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በ0914846077 መደወል ይችላሉ።

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid opening: 2026-05-20 15:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: May 04, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T10:03:41.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders