ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አባይ 71/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/ ይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ሽፈራው ገላው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
- |
200 ካ.ሜ |
522/2012 |
የንግድ |
753,452.00 |
ግንቦት 28/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
2 |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ሽፈራው ገላው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
|
190 ካ/ሜ |
30/08 |
ለመኖሪያ |
747,577.00 |
ግንቦት 28/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
3 |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ሙልጌታ ሽፈራው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
|
300.00 ካ/ሜ |
84/07 |
ለመኖሪያ |
1,529,840.00 |
ግንቦት 29/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
4 |
አያሌው ዱጋሳ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
- |
300 ካ/ሜ |
99/2014 |
ለመኖሪያ |
1,848,281.00 |
ግንቦት 29/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
5 |
አዝመራው አንዱአለም |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
- |
180.00 ካ/ሜ |
258/06 |
ለመኖሪያ |
1,473,713.00 |
ሰኔ 1/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
6 |
አእምሮ መኮንን |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
02 |
|
200.00 ካ/ሜ |
199/2010 |
ለመኖሪያ |
770,964.00 |
ሰኔ 1/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
7 |
ቻላቸው አለምነህ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
|
200 ካ/ሜ |
202/09 |
ለመኖሪያ |
480,525.00 |
ሰኔ 2/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
8 |
ካሳዬ ዘውዴ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
|
250.00 ካ/ሜ |
747/2012 |
ለመኖሪያ |
534,930.00 |
ሰኔ 2/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
9 |
ፋሲካ እስከመቼ |
ተናኜ ፀጋዬ |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
|
250 ካ/ሜ |
448/2011 |
ለመኖሪያ |
444,377.00 |
ሰኔ 3/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
10 |
ዳኜ መላክ |
የተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
|
01 |
|
200 ካ/ሜ |
119/2011 |
ለመኖሪያ |
532, 126.00 |
ሰኔ 3/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
11 |
ጌትነት የኔአለም |
ጌትነት የኔአለም |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
03 |
|
250 ካ/ሜ |
6117/2007 |
የመኖሪያ ቤት |
1,970,388.00 |
ሰኔ 4/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
12 |
መንግስቴ ታደሰ |
መንግስቴ ታደሰ |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
01 |
|
150 ካ/ሜ |
18020/2015 |
የመኖሪያ ቤት |
652,923.00 |
ሰኔ 4/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
13 |
መንግስቴ ታደሰ |
የተበዳሪው |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
04 |
|
201.56 ካ/ሜ |
16822/2013 |
የመኖሪያ ቤት |
3,752,491.00 |
ሰኔ 5/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
14 |
በልስቲ ፀሀይ |
ዘመናይ ጌታሁን |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
03 |
|
200 ካ/ሜ |
10843/09 |
የመኖሪያ ቤት |
812,354.00 |
ሰኔ 5/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
15 |
ግርማው ወርቁ |
ያለምወርቅ ይታይህ |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
07 |
|
172.88 ካ/ሜ |
46/ቡከ01/61 |
የመኖሪያ ቤት |
1,025,988.00 |
ሰኔ 6/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
16 |
አማረ ደሴ |
የተበዳሪው |
እንጅባራ |
እንጅባራ |
|
02 |
|
450 ካ/ሜ |
512/08 |
የንግድ |
4,261,596.00 |
ሰኔ 6/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
17 |
መዝገቡ ጥላሁን |
የተበዳሪው |
አዴት |
አዴት |
|
01 |
|
180 ካ/ሜ |
ከአገ/5686/09 |
የመኖሪያ ቤት |
756,703.00 |
ሰኔ 8/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 - 6:00 |
|
18 |
መዝገቡ ጥላሁን |
ደጀኔ አምባው |
አዴት |
አዴት |
|
01 |
|
200 ካ/ሜ |
ከአገ/113202/13 |
የመኖሪያ ቤት |
704,030.00 |
ሰኔ 8/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
|
19 |
ተመስገን አስሬ |
የተበዳሪው |
መሀል ገበያ |
ባህርዳር |
|
14 |
|
510 ካ/ሜ |
04/001/3367 |
የመኖሪያ ቤት |
7,632,770.00 |
ሰኔ 8/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 - 10:00 |
የተሸከርካሪ ጨረታ
|
ተ/ቁ |
ተበዳሪ |
ንብረት አስያዥ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የተሸከርካሪው ዓይነት |
የሻንሲ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሠ/ቁጥር |
ስሪት |
የጨረታ መነሻ |
የጨረታው ቀን |
ሰዓት |
|
1 |
ጃፋር መሀመድ |
ተበዳሪው |
ዋና መስሪያ ቤት |
ሲኖትራክ |
LZZ5BLSFPN036072 |
WP1254400 E2011423D021175 |
ኢት 03-A24566 |
2023 |
3,028,992 |
ግንቦት 18 ቀን /2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 -10:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (ስስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመስስስትም።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
4. ከተ.ቁ 1 -18 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሆን በተራ ቁጥር 19 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው የተሸከርካሪው ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በአዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይሆናል።
5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብርችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 06, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.