Stationery and office consumables

መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2018 በጀት የሚዉሉ የተለያዩ የትራክተር ጎማዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና እስቴሽነሪዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2018 በጀት የሚዉሉ:-

  • የተለያዩ የትራክተር ጎማዎች
  • የተለያዩ የኤሌክተሮኒክስ ዕቃዎች እና እስቴሽነሪዎች
  • የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ
  • የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና የተላየዩ ሸቀጣ ሸቀጦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለቸዉ እና የዘመኑን ህጋዊ ግብር የከፈሉና ቫት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በድርጅቱ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት 28/8/2018 ቀን ጀምሮ ባሉት10 ተካታታይ የስራ ቀናት (consecutive days)ዉስጥ ሰበታ ከተማ በሚገኘዉ የዩኒየኑ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሞልተዉ በሰም በታሻገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በ 8/9/2018 ቀን ከጠዋቱ 4;30 ሰዓት ያስገባሉ በዚሁ ዕለት በ 5፡00 ሰዓት ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

5. የጨረታ ማስከበሪያ ከባንከ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ጠቅላለ ዋጋ 5% ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

አድራሻ

ሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ ሞግሌ ወረዳ

መልካ አዋሽ የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን

ስልክ 09 66 39 94 24 / 09 22 02 12 69


Tender details

  • Deadline: 2026-05-16
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-05-16 11:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (May 06, 2026)
  • Posted at: 2026-05-06T13:03:35.000Z
← Back to all tenders