የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

  1. የጨረታ ዙር 2ኛ (ሁለተኛ)
  2. የጨረታው አይነት መደበኛ
  3. የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 ከፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000 (አንድ ሽህ ብር) በመክፈል ከአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  4. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ከሚያዚያ 26/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 09/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ ይሆናል።
  5. ጨረታው የሚዘጋው ግንቦት 09/2018 ዓ/ም 11፡00 ይሆናል።
  6. ቦታውን ለመጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
  7. ጨረታው የሚከፈተው ግንቦት 10/2018 ዓ/ም ከረፋዱ በ3፡00 በአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
  8. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከጋዜጣ ማግኘት ይችላሉ።
  9. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች ዝርዝር መግለጫ

.

የቦታው አድራሻ

የፕላን ምድብ

የተፈቀደው አገልግሎት

አገልግሎት አዋሳኝ

የቦታው ኮድ ፓርስል ቁጥር

የቦታው ደረጃ

የቦታው ስፋት በካ/

የሊዝ መነሻ ዋጋ ለካ/

የግንባታው ከፍታ

ከተማ

ቀበሌ

ልዩ ስም

ሰሜን

ደቡብ

ምሥራቅ

ምዕራብ

1

/ቅዳም

01

ኳስ ሜዳ

ቅይጥ

ድርጅት

/ገበያ /

መንገድ

አበባ ሽቱ

ማህበረ ቅዱሳን

CO-01

01

182.11

500

G+0 ከዚያ በላይ

2

/ቅዳም

01

ኳስ ሜዳ

ቅይጥ

ድርጅት

እሱነው ደምሴ

መንገድ

ማህበረ ቅዱሳን

የጨረታ ቦታ

CO-02

01

169.39

500

G+0 ከዚያ በላይ

3

/ቅዳም

01

ኳስ ሜዳ

ቅይጥ

ድርጅት

ሸማቾች

መንገድ

ረታ ቦታ

መንገድ

CO-03

01

241.4

500

G+0 ከዚያ በላይ

4

/ቅዳም

01

መናኸሪያ

ድርጅት

ድርጅት

መናኸሪያ

መንገድ

መናኸሪያ

መንገድ

CO-04

01

1364.94

500

G+2 ከዚያ በላይ


የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-05-18 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
  • Bid document price: 1,000 ብር
  • Published: May 04, 2026
  • Posted at: 2026-05-07T07:24:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders