Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ ይርጋ ፍቃዱ መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ ተከሳሽ የተወሰነበትን እዳ ለመክፈል ፍቃደኛ ባለመሆናቸው በፍርድ ባለዳ አቶ ማተቤ አሸንፍ ስም በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣ በምዕራብ ልቅና ክንዴ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ክንዴ ሰውነት መካከል የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,468,559 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሃምሣ ዘጠኝ ብር) በማድረግ ከሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 5፡00 የጨረታው ንብረት ባለበት ቦታ የሚከናወን በመሆኑ ተጫራቾች የንብረቱን ግምት 1/4 በሲፒኦ አስይዘው በመቅረብ መወዳደር ወይም መግዛት የሚችሉ መሆኑን አውቃችሁ ውጤቱን ከቀኑ 7፡00 ይዛችሁ እንድትቀርቡ ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል
የጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-04 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (May 04, 2026)
- Posted at: 2026-05-07T07:28:14.000Z