Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ ካሳሽ አቶ ኑሬ እስሌማን እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኢብራሂም ታደለ 7 ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በዳንግላ ከተማ 01 ቀበሌ አዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መዲና ሰጠኸኝ፣ በሰሜን ሀሰን ከሊፋ እንዲሁም በደቡብ ኑሪያ በለጠ መካከል የሚገኘውን 150 ካ.ሜ ያረፈ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 812,028.96 (ስምንት መቶ አስራ ሁለት ሺህ ሃያ ስምንት ብር ከዘጠና ስድስት ሳንቲም) በጨረታ ስለሚሸጥ ከግንቦት 05/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 05/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰኔ 06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ይካሄዳል ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል
የዳንግላ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-13 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dangila Woreda Court
- Published on: Be'kur (May 04, 2026)
- Posted at: 2026-05-07T08:12:37.000Z