የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008፣ በምዕራብ 006፣ በሰሜንና በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘው መንግስቱ ካሳሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝው የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ በብር 1,490,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ዘጠና ሺህ ብር) ስለሚሸጥ ከሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-04 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published: May 04, 2026
- Posted at: 2026-05-07T08:14:31.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.