በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቢስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የሰሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Description
አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ-46-2018
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኝ ፕሮጀክት የሚሆን 60 ሰው መጫን የሚችል ከአለምገና ቢሾፍቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሠራተኞች ሰርቢስ (አውቶብሶች) በቁጥር 2 (ሁለት) የሰሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2015 ጀምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በማሟላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. ተጫራቾች በሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ያላቸው እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠራተፍኬት ማስረጃ ከጨረታው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት አለምገና በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ) ከፍለው የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላል።
3. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ተሽከርካሪ በመግለፅ ከተዛማጅ ማስረጃዎቻቸው ጋር ሁሉንም በታሸገ ኤንበሎፕ በማድረግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን 05/09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ብቻ ነው።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 የባንክ ዋስትና ወይም CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት።
5. የጨረታ ሳጥኑ 05/09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 በዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅፅ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።
7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-387-1023 / 09 12 11 79 11
ፋክስ ቁጥር 011 387-0637
አድራሻ፡- ዓለምና ቀበሌ 02 ከአዲስ አበባ ወደ ሰበታ መውጫ በስተቀኝ በኩል
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-13 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Roads Administration (ERA)
- Buyer address: ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ
- Bid bond: 40,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 08, 2026
- Posted at: 2026-05-08T08:19:36.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.