የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ሸያጭ

የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጤና ጣቢያው ግቢ በአካል በመገኘት እቃዎችን በማየትና የጨረታ ሰነዱን ተመላሽ የሚሆን ብር 1000(አንድ ሺህ ብር) ቢሮ ቁጥር 403 በመግዛትና የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ ሞልቶ በፖስታ በማሸግና ፖስታው ላይ ፈርሞ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ ለጤና ጣቢያው መመለስ አለበት አሸናፊው ያሸነፈበትን ጠቅላላ ብር በመክፈል በ3ቀን ውስጥ ዕቃውን ከጤና ጣቢያው ሙሉ ለሙሉ ጭኖ የመውሰድ ግዴታ አለበት። (ጨረታው የሚቆየው ወይም ሰነድ መግዛት የሚቻለው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ቀናት ብቻ ሆኖ ጤና ጣቢያው ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ ፓስተር አደባባይ ወደ በረንዳ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ስ/ቁ 011-895 9476/ 09 33-85-56-65

የፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ቀናት ብቻ
  • Bid opening: 2026-05-19 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Felege Meles Health Post
  • Buyer address: አ/ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ከፓስተር ወረድ ብሎ ወደ ወረዳ 06
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T08:06:51.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders