አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- 020/2018
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበው ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ዝርዝር መግለጫ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
ሐራጁ የወጣው |
||||
|
የንብረቱ አይነተ |
አድራሻ |
የይዞታ መለያ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ የአብ ዘላለም ታደሰ |
አቶ ዘላለም ታደሰ ሰለሞን |
መስቀል አደባባይ |
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9፣ ቀበሌ 16 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.025278 N 38.81858 E |
AA000050901569 |
130.46 ካ.ሜ
|
37,228,490.00 |
ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከ3፡00 – 4፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
የሐራጅ ደንቦች-
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአሐዱ ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻች ይችላል::
- የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- የሐራጁ አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከባንኩ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት ይቻላል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
- ጨረታው የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 ፍላሚንጎ ሬስቱራንት ፊት ለፊት ሰንሻይን ህንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ሐመር አዳራሽ ነው።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115260223 (ሕግ አገልግሎት መምሪያ) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አሐዱ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-10
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-10 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ahadu Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T09:46:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.