ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር-029/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ
|
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
ጉድ ፍሪይድ ማኑፋክቸሪንግ እና ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ. |
ተበዳሪው |
ቦሌ መድኃኒዓለም |
ሱሉልታ ከተማ፤ ቀበሌ 01 |
የወተትና ወተት ተዋፅዖ ማቀነባበሪያ ድርጅት ከተለያዩ ማሽነሪዎች ጋር |
WMMLM/SUL/6146/08
|
1,540
|
10,800,000.00
|
03/10/2018 ዓ.ም ከ4፡00-6:00
|
|
2 |
ደረጀ ነጋሽ |
ተበዳሪው |
አዲሱ ገበያ |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 |
መኖሪያ ቤት
|
AA000100803310
|
236
|
3,000,000.00
|
03/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00
|
|
3 |
ታደሰ መንግስት |
መናብርት ሪል ስቴት ኃ.ተ.ግ ማህበር |
አትክልት ተራ
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 |
አፓርትመንት |
የካ/219025/11
|
108 |
4,762,614.85
|
05/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-4:00 ሰዓት |
|
4 |
ታደሰ መንግስት
|
መናብርት ሪል ስቴት ኃ.ተ.ግ ማህበር |
አትክልት ተራ
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 |
አፓርትመንት |
የካ/219026/11
|
108 |
4,762,614.85
|
05/10/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
5 |
ሞስሶ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የገል ማህበር |
ፍቅሩ አባራስ |
አባኮራን
|
አዲስ አበባ ከተማ፤ የካ ን/ስ/ላ ክ/ከተ |
በግንባታ ላይ ያለ B+G+3+7 መኖሪያ ቤት |
001437
|
409 |
28,615,542.68
|
04/10/2018 ዓ.ም ከ4:00-4:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ዘሐራጁ ቀን፤ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ. የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈስ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
2. ባንኩ ስመንብረቱ ስገዥኵ እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥ ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፤ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምር የመክፈል የሕግ ገዴታ አለበት።
3. በሐራጁ ሳደ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
4. ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ነው።
5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
6. ባንኩ የተሻስ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከሬስ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-12
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-12 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T12:52:11.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.