አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. እሑድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በታተመዉ የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 58 ላይ የወጣው ጨረታ ላይ የቦታ ስፋት እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

እርማት

እሑድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመዉ የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 58 አቶ ይገረም ተረፈ አወቀ ከአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለወሰዱት ብድር በአቶ ሰለሞን መኮንን አድማሱ እና ወይ ሠላማዊት ዮሴፍ ስም የሚገኝ መኖሪያ ቤት በማስታወቂያዉ በተገለጸዉ ዝርዝር መሠረት በጨረታ ለመሸጥ አቢሲንያ ባንክ አማ ማስታወቂያ ማዉጣቱ ይታወቃል።

ከላይ በተጠቀሰዉ የጨረታ ማስታወቂያ ሰንጠረዥ ተራ ቁጥር 2 ላይ የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ 457 በሚል የተገለጸዉ የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ 475 በሚል ማስተካከያ የተደረገ መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69d3c1a80a538a30b2000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-14 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T12:55:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders