ድል በትግል የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር የህንፃ ኪራይ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የህንፃ ኪራይ ማስታወቂያ

ድል በትግል የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ውስጥ ያለውን የድርጅታችን የድል በትግል የገበያ ማዕከል አ.ማ ህንፃ ከ4ኛ ፍሎር እስከ 10ኛ ፍሎር ያለውን ቦታ ለቢሮ አገልግሎት ማከራየት ስለሚፈልግ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል መከራየት የሚፈልግ ድርጅት መከራየት የሚችል ሲሆን ህንጻው መሀል ከተማ ላይ ያለ መሆኑ ፤ ከዋና መኪና መንገድ ዳር የሚገኝ ፤ ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም የተመቻቸ የፓርኪንግ ቦታ ፤ ሊፍት እና የተሟላ ጄኔሬተር ያለው መሆኑ ለተከራዮቹ ምቹ ያደርገዋል።

ስለሆነም፡ -ማንኛውም ድርጅት ለመከራየት የሚፈልግ ቦታው ድረስ በመምጣት ቢሮ ቁጥር 51 ማናገር ወይም በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል።

በስልክ ቁጥር

09 70 12 21 04

09 21 25 41 96

09 33 59 67 88

አድራሻ

ቸርቸር ጎዳና ከኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ወይም ከዋናው ፖስታ ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንጻ።


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-05-25 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Del Betegel Market Center S.C
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T13:15:34.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders