የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ እና ለ2ኛ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ መለያ ቁጥርና የሚገኝበት አድራሻ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የይዞታው አገልግሎት እና ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
የጨረታ ደረጃ |
|||||
|
1 |
አቶ ዘካሪያስ ዳምጠው ዘውዴ |
አቶ ዲሪባ አሰፋ |
ጭላሎ |
አሰላ |
10 |
- |
18010/ 122/2001 |
መኖሪያ ቤት 585 ካ.ሜ |
6,209,052.95 |
03/10/2018 |
3:30-5:30 ጠዋት |
2ኛ |
|
2 |
አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ |
ተበዳሪው |
ኢተያ |
ኢተያ |
01 |
|
127/461/2010 |
ትምህርት ቤት 1,200 ካ.ሜ |
4,265,796.94 |
04/10/2018 |
3:30-5:30 ጠዋት |
1ኛ |
|
3 |
አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ |
ተበዳሪው |
ኢተያ |
ኢተያ |
01 |
|
2944/440/2010 |
መኖሪያ ቤት 500 ካ.ሜ |
1,737,559.28 |
04/10/2018 |
3:30-5:30 ጠዋት |
1ኛ |
|
4 |
አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ |
የተበዳሪው ባለቤት |
ኢተያ |
ኢተያ |
01 |
|
8519/75/2016 |
መኖሪያ ቤት 200 ካ.ሜ |
1,745,248.75 |
04/10/2018 |
3:30-5:30 ጠዋት |
1ኛ |
|
5 |
አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ |
ተበዳሪው |
ኢተያ |
አዳማ |
ጎሮ |
|
1106/03 |
መኖሪያ ቤት 180 ካ.ሜ |
3,001,637.21 |
04/10/2018 |
3:30-5:30 ጠዋት |
1ኛ |
|
6 |
አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ |
|
ኢተያ |
አዳማ |
ጎሮ |
|
1096/03 |
መኖሪያ ቤት 180 ካ.ሜ |
3,644,331.90 |
04/10/2018 |
3:30-5:30 ጠዋት |
1ኛ |
በዚሁ መሰረት፡-
1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታ የሚካሄደው 1ኛ ተ.ቁ. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጭላሎ፣ ተ.ቁ 2ኛ-6ኛ ኢተያ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ወሰጥ ነው።
3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ስለሚጫረቱት ንብረት ከአሰላ ዲስትሪክት ህግ ክፍል ወይም ጭላሎ እና ኢትያ ቅርንጫፍ ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
5. የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል።
6. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
7. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዛወሪያ፣ የመንግስት ገቢ እና ማንኛውም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ግዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ በንብረቱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ባንኩ ተጠያቂ አይሆንም።
9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-11 11:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T14:31:47.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.