ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ይሆናል።

4. የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

5. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

8. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ተሽከርካሪ

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የተሽከርካሪው ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣

1

ምህረትአብ ደስታ

ምህረትአብ ደስታ

አውቶሞቢል(2008)

አአ-02-93533

LLV2A2A16 90046566

LF479Q3* 090300236*

270,000.00

ሰኔ 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.ማህበር

ጌታሁን ሲዳ

አዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09

457 .

G+3 የንግድ እና የመኖሪያ ቅይጥ

AA000050904315

47,350,000.00

ሰኔ 02 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

2

አብይ ታደለ

አባይነሽ ቢርቦ

ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ /ከተማ ቀበሌ 03

500 .

መኖሪያ ቤት

B/0205

4,400,000.00

ሰኔ 02 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

3

አብይ ታደለ

ግርማ ታደለ

ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ /ከተማ ቀበሌ 03

316.4 .

መኖሪያ ቤት

B/0206

2,300,000.00

ሰኔ 02 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

4

እዮብ ተስፋዬ

ታመነ ሽብሩ

ወረዳ ወናጎ/ቀበሌ ቱማታ ጭረቻ

20,500 .

የእሽት ቡና ሳይት

0638-C3-07704707-05-01-005-02285

4,800,000.00

ሰኔ 03 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

5

ተመስጌን ፀጋዬ

ተመስጌን ፀጋዬ

ጊምቢቹ ከተማ 01 ቀበሌ

 

521 .

ንግድ

//1770/2003

6,700,000.00

ሰኔ 03 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

6

ጃሞ የግብርና ምርቶች ጅምላ ንንድ /የተ/የግል ማህበር

የሻምበል ሽታየ

ፍኖተሰላም ከተማ 02 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

381/20/2011

1,350,000.00

ሰኔ 04 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

7

ንጉሴ አሱባልዉ

ንጉሴ አሱባልዉ

ቡሬ ከተማ 02 ቀበሌ

337.5 .

ድርጅት

2069/2003

2,400,000.00

ሰኔ 04 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

8

ታደሰ አንዳርጌ

ታደሰ አንዳርጌ

ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

AM0070408/6006

1,050,000.00

ሰኔ 05 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

9

አስናቀዉ ጌታነህ

አስናቀዉ ጌታነህ

ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

150 .

መኖሪያ ቤት

8.2/1690/769/15

1,300,000.00

ሰኔ 05 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-21
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-21 11:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T15:43:31.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders