የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ ከተማ |
ዞን/ ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
አቶ እስክንድር ግርማ ፈለቀ |
አቶ እስክንድር ግርማ ፈለቀ |
የመኖሪያ ቤት |
ሆራ አርሰዲ |
አዲስ አበባ |
ኮልፌ ቀራኒዮ |
05 |
K05/02-3-57- 4021/02 |
150 |
17,607,857.71 |
ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላምንጎ አከበቢ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራያው ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አደራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል:: |
|
2 |
ወ/ሮ ላንቺአደለሁ ጎሹ |
ወ/ሮ ላንቺአደለሁ ጎሹ |
የመኖሪያ ቤት |
ወረ ገኑ |
አዲስ አበባ |
የካ |
12 |
የቀድሞ ካርታ ቁጥር የካ/195320/08 ሲሆን የአሁኑ ካርታ ቁጥር YK1261143073 6306652 |
380 |
14,419,248.02 |
ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላምንጎ አከበቢ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራያው ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አደራሽ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል:: |
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
3. በሠንጠራዡ ውስጥ በተረ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ለመግዛት ለሚፈልጉ ተጫረቾች ባንኩ እስከ 50% (አምሳ በመቶ) ድረስ ብድር ያመቻቻል።
4. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በሰንጠራዡ ውስጥ በተረ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 09 11-36-91-62 ወይም 09 17-66-39-40 በተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 667 1275 / 09 17-36 68 42 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
6. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-12
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-12 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T15:45:38.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.