Property and building foreclosure
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ጌታሲል ተስፋሁን |
ካሜሮን አቬኑ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
08 |
AA00060809 925020104 |
171.21 |
12,013,292 |
3/10/18 |
4:00-5:00 |
|
ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
08 |
AA000060809 925020103 |
171.21 |
12,013,292 |
3/10/18 |
5:00-6:00 |
||||
|
2 |
ኢግል ፔፐር ሚል ኃ/ የተ/የግ/ማህበር |
ቃሊቲ ገብርኤል |
ተበዳሪው |
ለድርጅት |
አ.አ |
አቃቂ ቃሊቲ |
|
AA000070705222 |
1210 |
10,400,000 |
3/10/18 |
8:00-9:00 |
|
3 |
ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ካርል አደባባይ |
ተረፈ ታደሰ |
ለመኖርያ ቤት |
አ.አ |
ን/ላፍቶ |
12 |
AA000081201281 |
175 |
5,006,060 |
4/10/18 |
4:00-5:00 |
|
ተረፈ ታደሰ |
ለግብርና ለንብ ማነብ |
ቤንች ሽኮ |
|
|
ቤ/ሸኮ19/280115 |
40 ሄክታር |
4,047,000 |
4/10/18 |
5:00-6:00 |
|||
|
4 |
ማህሌት አፈወርቅ |
ዋናው መ/ቤት |
ተበዳሪዋ |
ለመኖርያ ቤት |
አ.አ |
ቂርቆስ |
|
AA000040401817 |
475 |
4,100,000 |
4/10/18 |
8:00-9:00 |
|
5 |
ዋን ኦፊ ኮንስትራክሽን ሃላ.የተ የግ.ማህበር |
ጀሞ |
ተበዳሪው |
G+5 ህንጻ |
ሰበታ |
|
|
L/00/143/2006 |
544.94 |
70,000,000 |
5/10/18 |
5:00-6:00 |
|
6 |
መቅድም ወርቁ |
አቃቂ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23 |
ቢሾፍቱ |
ጨለለቅ |
|
DA/B/B3/4th/R23 |
66.67 |
2,000,100 |
4/10/18 |
5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡
1 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 -5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተራ ቁጥር 6 ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቱ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/ የገለጸውን ንብረት ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
3 ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
4 የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሽነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
5 ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
6 ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
7 ለተጨማሪ መረጃ::- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ ቃሊቲ ገብርኤል ቅርንጫፍ 011-471-72-62፣ካርል አደባባይ ቅርንጫፍ 0113-848154፣ዋናው መ/ቤት ቅርንጫፍ 0116-18-35-72፣ ጀሞ ቅርንጫፍ 0113-48-40-07፣ አቃቂ ቅርንጫፍ 0114-34-07-23 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-06-12
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-12 15:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Awash Bank Share Company
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (May 10, 2026)
- Posted at: 2026-05-11T16:18:08.000Z