ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ / ብማ /0017/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁፕር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስሰጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ

ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

ቀን

የቦታ ስፋት

 

የንብረቱ አይነት

ሰዓት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

 

ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

 

1

ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አሳበል

አዳማ ራስ

ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አሳበል

አዳማ

 

አዱላላ ሃቲ

 

WBIFLGSB/463/

F0017/14

 

14,430 ካ.ሜ

 

በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን

27,098,030.00

 

ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም

4:00-6:00

 

 

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት መጋዘኑ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታከስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 ዳሸን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-11 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 11, 2026
  • Posted at: 2026-05-12T08:00:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders