ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ.
|
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት
|
አድራሻ |
ቀን |
ሰዓት
|
|||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
||||||||||
|
|
አቶ ሽፈራ ጎንፋ |
አቶ ሽፈራ ጎንፋ |
ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ቡሳ ከተማ |
ምዕራብ ሸዋ ዞን |
ቡሳ ከተማ |
ካርታ ቁጥር BU/5569/2016 |
200 ካሬ
|
720,520.00 (ሰባት መቶ ሃያ ሺህ አምሰት መቶ ሃያ ብር ብቻ ) |
ሰኔ 9/2018
|
4:00 -5:00 |
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉቦሎ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 12 67 48 09 /09 11 35 23 33 /መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-16 11:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-12T08:11:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.