ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበደሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት
|
አድራሻ |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
||||||||||
|
|
አቶ ገበየሁ አባተ
|
አቶ ገበየሁ አባተ
|
ደብረ ኤባ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ከተማ ደብረብሃን
|
ጫጫ |
ከበደ ሚካኤል ቀበሌ
|
ካርታ ቁጥር 1762
|
200 ካሬ
|
1,185,251 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ አንድ ) |
ሰኔ/9/2018
|
4:00-5:00
|
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሰሜን አከባቢ ማሰተባበሪያ
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደብረ ኤባ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 14 66 50 05 /መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-16 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
- Bid bond: 25%
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-12T08:25:19.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.