Property and building foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበደሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
|||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
|
አቶ ደረጄ አየለ |
አቶ ደረጄ አየለ |
ባቢች ቅርንጫፍ |
ቤት |
ባቢች 01 ቀበሌ |
ሊበን ጃዊ |
ባቢች 01 ቀበሌ |
ካርታ ቁጥር ISADD-139/2015 |
160 ካሬ |
300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) |
ሰኔ 9/2018 |
4:00-5:00 |
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0912 341 948 /መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-16 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (May 11, 2026)
- Posted at: 2026-05-12T09:38:53.000Z