ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበደሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
|||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
|
ወ/ሮ ሀብታምነሽ እና የምሥራች ካፍቴሪያ |
አቶ አቢዮት ጉደታ |
ሰበታ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ገላን ከተማ |
ሸገር ክ/ከተማ ወረዳ ዱላት |
|
ካርታ ቁጥር s/00880/2010 |
140 ካሬ |
701,000 (ሰባት መቶ አንድ ሺህ ) |
ሰኔ 9/2018 |
4:00-5:00 |
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0920 423 144 /መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-16 11:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-12T09:40:10.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.