የቦታ ስፋቱ 150 ካ.ሜ በሆነ ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ትዕግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አየለ ከበደ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ በደ/ብርሃን ከተማ አፄዘርአያቆብ ክፍለ ከተማ ምድረ ገነት ቀበሌ በምሥራቀ መንገድ፣ በምዕራብ አበበ፣ በሰሜን ጌትሽ፣ በደቡብ መንገድ መካከል በሚያዋስኑት የቦታ ስፋቱ 150 ካ.ሜ በሆነ ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ትዕግስት አበባየሁ ስም ተመዝግበ የሚገኘው መኖሪያ ቤት ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ከግንቦት 4 ቀን 4 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03 ቀን 208 ዓ/ም በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ እንደሚሸጥ የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል፡፡
የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-11 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: የደ/ብርሃን ከተማ ወ/ፍ/ቤት
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T10:53:36.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.