የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በከሳሽ ወ/ሮ የሻረግ ሲሳይ እና በተከሳሽ አቶ ሙሉ ግዳፍ መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈፃፀም ክርክር በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ
1ኛ. በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ ልዩ ቦታው ገብርኤል ሰፈር አካባቢ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የራሱ የሙሉ ግዳፍ፣ በደቡብ አበበ ድጋፍ እንዲሁም በሰሜን እነ እየበሩ አበይ ቤት እና ቦታ አዋሳኝ መካከል የሚገኘውን ቤትና ቦታ በመነሻ ግምቱ ብር 1,974,917.70 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ አራት ሽህ ዘጠኝ መቶ አስራ ሰባት ከሰባ ሳንቲም
2ኛ. ከዚሁ ቀበሌ እና ከዚሁ ጎጥ በምሥራቅ ሙሉ ግዳፍ ተበጀ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በደቡብ እንዳለይ ጌታሁን እንዲሁም በሰሜን አደለ ሞገስ ቤት እና ቦታ አዋሳኝ መካከል
የሚገኘውን ቤትና ቦታ በመነሻ ግምቱ ብር 659,814.65 (ስድስት መቶ አምሳ ዘጠኝ ሽህ ስምንት መቶ አስራ አራት ከስልሳ አምስት ሳንቲም) ከዚህ በላይ በአዋሳኝ የተጠቀሱትን ሁለት ቤቶች በተቀመጠላቸው ግምት መነሻ ዋጋ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ሰሜን ወረዳ መቄት ወረዳ 01 ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤት ነው ሲል ፍ/ቤት አዝዟል።
የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር
- Bid opening: 2026-06-10 12:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር
- Region: Amhara
- Publishing entity: Meqet Woreda Higher Court
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-12T12:13:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.