ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/034/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

የጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ//ከተማ/ ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

 

1

/ ኤልሳቤት መኮንን ደምሴ

 

ተበዳሪ

 አዳማ

ለማህበራዊ አገልግሎት የሚውል

በኦሮሚያ // መንግስት በአዳማ  ከተማ አስተዳደር፣ ደካ አዲ ቀበሌ

OR001153001004

 

1,439.77 /

 

12,555,381.53

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 .

 

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ለከብት እርባታ የሚውል

በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፣ ም/ሽዋ ዞን፣ሌሜ፣ጆጎ ጉዴዶ ቀበሌ

WBIFLG/E07/2022

 

10,000 .

 

6,147,145.28

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

5:00-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ ተገኘ ጫኔ ምህረት

ተበዳሪ

እንጅባራ

ኢንዱስትሪ (የልብስና ስፌት ማምረቻ)

በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 (ኢንዱስትሪ ዞን)

52/11

4144 .

 

4,270,263.38

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

4:00-5:00

 

ለሦስተኛ ጊዜ

 

3

አቶ አበባው

ልየው ደርበው

ተበዳሪ

ዓብይ

 

የመኖሪያ ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፣ ወረዳ 5 እልልታ ሪል እስቴት 7ወለል ላይ የሚገኝ

AA000040500012010702

 

274.49 .

 

37,098,163.72

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 ..

 

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

4

አቶ ጌታቸው

አጥናፍ አየን

ተበዳሪ

 

ቲሊሊ

 

የመኖሪያ ቤት

በአማራ ብ/ክ/መ፣ ቲሊሊ ከተማ፣ ቀበሌ 01

10221/2010

 

250 .

1,080,614.63

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

5

አቶ ምግባሩ

ሞላ የሻነህ

ተበዳሪ

 

ቁጭ

 

የመኖሪያ ቤት

አማራ //መንግስት በምዕ/ጐጃም ዞን፣ ቡሬ ወረዳ፣ ቁጭ ከተማ፣ ቀበሌ 01 የሚገኝ

87/2010

200 .

 

1,339,307.30

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

6

አቶ መብራት ተገኘ አንተነህ

ተበዳሪ

 

ቁጭ

 

የመኖሪያ ቤት

አማራ //መንግስት በምዕራብ ጐጃም ዞን፣ ቡሬ ወረዳ፣ ቁጭ  ከተማ፣ ቀበሌ 01 የሚገኝ

255/2011

200 .

1,351,469.58

 

ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.

 

5:00-6:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

 

ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የመያዣ አይነት/ ሞዴል

የሻንሲ ቁጥርሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታ ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የወጣ

1

አቶ ሚሊዮን ግርማ ሽንቁጤ  

ቡና ባስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ቀበና

ኢት-03-A10787

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHCDKXJA000053

 

78526040

 

9,360,000.00

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 .

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ኢት-03-A10785

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHADK3JA000075

 

78526040

 

9,484,800.00

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 .

5፡00-6፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ኢት-03-A10782

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHCDK6JA000051

 

78533219

 

6,240,000.00

 

ግንቦት 20 ቀን 2018 .

8፡00-9፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፣

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
  6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
  7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  8. ጨረታው በተራ ቁጥር 3 ለተገለጸው ንብረት እና ለተሽከርካሪዎቹ በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 1፣ 2፣ 4፣ 5 እና 6 ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-12
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-12 15:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 13, 2026
  • Posted at: 2026-05-13T09:27:04.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders