የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋብሪካ ሕንጻ፣ የተለያዩ የቡና መቁያ እና ማቀነባበሪያ ማሽኖች፣ ቅይጥ፣ የመኖሪያ ይዞታ፣ የመኖሪያ ሕንጻ፣ ኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት  አስዥ ስም

የመያዣ  ንብረቱ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው   (.)

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልገሎት

1

ዳርማ ትሬዲንግ /የተ/የግ/

ተበዳሪው

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10

033019/2

 

2,000

 

የፋብሪካ ሕንጻየተለያዩ የቡና መቁያ እና ማቀነባበሪያ ማሽኖች

231,270,506.78

 

05/10/2018 ዓ.ም.  300-500 ጠዋት

2

በርሆቦት የምግብ  ማምረቻ /የተ/የግ/

አቶ ሲራክ ብርሃኑ ፈይሳ

በአዲስ አበባ / የካ///ወረዳ 12

 

LMK1281433401226614222

1,226.61

ቅይጥ

 

67,644,194.54

 

05/10/2018 . 400-500 ጠዋት

3

አቶ አሰበ ግዛቸው

አቶ አሰበ ግዛቸው  እና / ብሩክታዊት ሃይለራጉኤል

በአዲስ አበባ በቦሌ /ከተማ ወረዳ 05

AA000060501910

499

የመኖሪያ ይዞታ

 

40,413,670.00

05/10/2018 . 500-600 ጠዋት

4

አቶ ሙሉቀን ደስታዉ  አስናቀዉ

አቶ ቢኒያም ተስፋኪሮስ ህሉፍ

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09

AK108110525150958

150

የመኖሪያ ሕንጻ

 

23,514,199.92

 

05/10/2018 . 400-500 ጠዋት

5

አቶ እሸቴ በቀለ ማሞ

ተበዳሪው

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ /ከተማ፤ ወረዳ 03, ያት 1  ሳይት 1

//20/3/19/162253/00

85.95

 

ኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት

5,143,792.84

 

05/10/2018 . 300-500 ጠዋት

6

አቶ አሰፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ

ታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ

 

6183/1453/17

566.80

የንግድ ሕንጻ

3,065,336.06

 

05/10/2018 . 800-900 ከሰዓት

7

አቶ አሰፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ

ቀጭን ደጀን አለማየሁ

 

በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ

672/937/17

 

175.00

 

የመኖሪያ ሕንጻ

 

14,059,634.97

 

05/10/2018 .  900-1000 ሰዓት

8

አቶ አሰፋሃለይ ታደሰ

አቶ ጸሀዬ በርሁ

 

በትግራይ ክልል ሽሬ እንደስላሴ ከተማ

8846/4894/2012

144.00

 

የመኖሪያ ሕንጻ

 

7,197,894.81

 

08/10/2018 . 300-500 ጠዋት

9

አቶ አሰፋሃለይ ታደሰ

አቶ አቤል ታደሰ

በትግራይ ክልል ሽሬ እንደስላሴ ከተማ

4092/653/17

216.00

የንግድ ሕንጻ

 

35,318,110.74

08/10/2018 . 400-500 ጠዋት

10

አቶ አሰፋሃለይ ታደሰ

አቶ አማረ ተስፋይ

 

በትግራይ ክልል ሽሬ እንደስላሴ ከተማ

4/70/3904/09

140.00

የመኖሪያ ሕንጻ

 

9,764,168.87

08/10/2018 . 500-600 ጠዋት

11

አቶ አያናው የኔሰው

ተበዳሪው

 

ጎንደር ከተማ ቀበሌ 20 እዘዞ አየር ማረፊያ አከባቢ

0153/2006

300.00

የመኖሪያ ሕንጻ

6,073,667.16

05/10/2018 . 400-500 ጠዋት

በመሆኑም፦

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ከተራ ቁጥር 1-10 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 11 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ. 011-113-0508 ወይም አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው

የፎርክሎዝር ክፍስ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-15 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 13, 2026
  • Posted at: 2026-05-13T10:17:40.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders