Property and building foreclosure
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ቴዎ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር |
ደራርቱ አደባባይ |
ፍሬህይወት ሽመለስ |
ለፋብሪካ የሚያገለግል ህንጻ |
አዳማ |
|
|
EMMLMA/B/Sh/212157/2011 |
30,000 |
35,315,200 |
9/10/18 |
4፡00-5፡00 |
|
2 |
ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር |
ኮከብ |
ትእግስት አቦማ |
ለመኖርያ ቤት |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
10 |
ቦሌ10_1/56/3/13+1/36730/250512/03 |
200 |
28,166,220 |
9/10/18 |
5፡00-6፡00 |
|
3 |
አስማማው ደበበ |
አራት ኪሎ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
አ.አ |
ልደታ |
09 |
AA000030900323 |
977 |
34,845,007 |
10/10/18 |
4፡00-5፡00 |
|
እሌኒ ማተሚያ ቤትሃላ.የተ.የግ.ማ |
ለመኖርያ ቤት (G+2) |
አ.አ |
ቂርቆስ |
11 |
Cks12/24/35754/20382/01 |
913 |
71,438,380 |
10/10/18 |
5፡00-6፡00 |
|||
|
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት(ኮንዶሚኒየም 117/14) |
ሸገር |
|
|
ጀሞ2-01/12254/23706/01 |
86.04 |
3,883,329 |
10/10/18 |
8፡00-9፡00 |
|||
|
4 |
ሰለሞን ቢፋ |
ጉለሌ ፊናንስ |
ተበዳሪው |
ለመኖሪያ ቤት |
ቡራዩ |
– |
– |
Bur/4662/2000 |
320 |
1,300,000 |
11/10/18 |
4፡00-5፡00 |
|
5 |
ዮሀንስ ገዛኀኝ |
ቦሌ አራብሳ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት ( ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም 295/23) |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
10 |
AA0000610073132950223 |
37.16 |
2,403,025 |
11/10/18 |
5፡00-6፡00 |
|
6 |
አብሰራሽ ታምሩ |
ለገሃር |
ተበዳሪዋ |
ኮንዶሚኒየም (ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 116/ የቤ .ቁ 30) |
ሸገር |
ቱሉ ዲመቱ |
|
OR0000709022701160430 |
47.1 |
1,884,000 |
11/10/18 |
8፡00-9፡00 |
|
7 |
ዳመና በዳዳ |
አመያ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
ወሊሶ |
|
|
w/4591/2000 |
200 |
3,555,145 |
9/10/18 |
5፡00-6፡00 |
|
8 |
ኢብሳ ቶሎሳ |
ባምቢስ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
ሆለታ |
|
|
BMH/2426/2001 |
160 |
3,018,856 |
10/10/18 |
5፡00-6፡00 |
|
9 |
ሃና ብርሃኑ |
ትራፊክ ጽ/ቤት |
ተበደሪዋ |
ለመኖርያ ቤት |
ሸገር |
ለገጣፎ ለገዳዲ |
|
OR00004091603016 |
139.05 |
2,492,850 |
11/10/18 |
5፡00-6፡00 |
|
10 |
ሰኢድ ሁሴን |
ኑር |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
አዳማ |
|
|
OR1300115003032 |
200 |
2,645,478 |
9/10/18 |
5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዙረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከ7-10 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሽናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
- ለተጨማሪ መረጃ።-ደራርቱ አደባባይ ቅርንጫፍ 022-211-6926፣ ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-4463፣ አራት ኪሎ ቅርንጫፍ 011 157-0332፣ ጉለሌ ፊናንስቅርንጫፍ 011-273-2432፣ ቦሌ አራብሳ ቅርንጫፍ 011-813-2063፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-0001፣ አመያ ቅርንጫፍ 011-315-0147፣ ባምቢስ ቅርንጫፍ 011-557-6976፣ ትራፊክ ጽ/ቤት ቅርንጫፍ 011 661-6454፣ ኑር ቅርንጫፍ 022-111-2779፣ ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075/ 011 557 0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-18 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Awash Bank Share Company
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (May 13, 2026)
- Posted at: 2026-05-13T11:56:33.000Z